ተወዳጇ ድምፃዊት ቤ ቲጂ ልትሞሸር ነው

         በመድረክ ስሟ ቤቲ ጂ ተብላ የምትጠራው ድምጻዊ ብሩክታዊት ጌታሁን በቅርቡ ልትሞሸር መሆኑን እጩ ሙሽሮቹን ያነጋገረው የዘሃበሻ ባልደረባ አረጋግጧል። ቤቲ ጂን ለትዳር ያጫት በሎስ አንጀለስ ከተማ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት የሆነው ኤልያስ ወንድሙ ነው።          ኤልያስ ወንድሙ ባለፈው ሳምንት በሎስ አንጀለስ ከተማ ለቤቲ የቃልኪዳን ቀለበት አድርጎላታል። ዛሬ ቅዳሜ ደግሞ እነ አርቲስት ደበበ እሸቱ የሚገኙበት ሽማግሌዎች ወደ ቤቲ ቤተሰብ ለጥያቄ መሄዳቸው ታውቋል።          ድምጻዊት ቤቲ ጂ የመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት (AFRIMA) በሦስት ዘርፎች በማሸነፍ  ከዘመኑ ምርጥ ድምፃውያን አንዷ መሆንዋን አስመስክራለች።          ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዐህመድ የሰላም ኖቤል … Continue reading ተወዳጇ ድምፃዊት ቤ ቲጂ ልትሞሸር ነው